ሜጋ ያሽቶች ልዩዎች ናቸው። ሁለት ተመሳሳይ የሆኑ የዚህ አይነት ጀልባዎች ሊኖሩ አይችሉም፣ ይኽም የሚሆነው እያንዳንዱ በትዕዛዝ ዲዛይን ስለሚሰራ እና ለግል ፍላጎት በልክ ስለሚገነባ ነው። እነዚህ ሞዴሎች ሁልጊዜ የራሳቸው የሆነ አንድ ልዩ ነገር ይኖራቸዋል፦ መንታ ሞተሮች፣ ፍጥነት፣ ልዩ ዲዛይን፣ የተለያየ ቁጥር ያላቸው ማሳረፊያዎች እና ሌሎች ባህሪዎች ናቸው። አንድ ሜጋ ያሽት በባህር ላይ ጉዞ እያለ ወይም ባለ በርካታ ፎቅ ግንባታ በውሃ ላይ ቢመለከቱ ሊደነቁ አይገባም።
እያንዳንዱ ባለቤት ያማረ የጀልባ ግንባታ ጥበብ የላቀ ውጤት ስላለው ያለ ጥርጥር ይኮራል። ነገር ግን፣ ያን ያህል አስደናቂ ትዕይንት አይደለም፣ አንድ በአንድ ጊዜ ከጀልባው ጋር በፍቅር የወደእቀ ባለጸጋ ደንበኛ፣ ከዚያ በለጠ የተራቀቀ ሞዴል በሚመጣ ጊዜ ከአንድ ሰሞን ስስቱ ጋር ለመነጣጠል ፈጣን ነው።
ለነገሩ ሜጋ ያሽት ለምን መግዛት ያስፈልጋል?
ሜጋ ያሽት የሐብት እና ጸጋ ምልክት ነው። እንዲህ አይነት ጀልባ ቢኖርዎ፣ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ በራስ መተማመን ይኖርዎታል፣ ከፍተኛ ማኅበራዊ ተቀባይነት ያገናሉ፣ በዙሪያዎ ያሉ ሰዎችም ለስኬትዎ በላቀ አክብሮት ይመለከቱዎታል።
ነገር ግን፣ ሜጋ ያሽት የሐብት ምልክት ብቻ አይደለም። በውሃ መልካም እና የምቾት ጊዜ የማሳለፍ ምልክት ነው። በሜጋያሽት ላይ የሚኖርዎ የመዝናኛ ጊዜ አይረሴ ሆኖ ይቀራል። እዚህ ምድብ ውስጥ የሚገባ እያንዳንዱ ጀልባ ለባለቤቱ እና ለእንግዶቹ እንደ ዋና፣ የዋና ገንዳ፣ እና በጂምናዚየም ውስጥ አካላዊ እንቅስቃሴ የመስራት፣ በለስላሳ መታጠቢያ ዘና ማለት፣ ልዩ መጠጦች እና ባር፣ እንዲሁም በመጨምረሻም በተለይ በተዘጋጀለት ቦታ ላይ በሚቀመጥ የግል ሄሊኮፕተርዎ መድረስ እና መሄድ የመሳሰሉትን መዝናኛዎች ያገኛሉ። ደግሞም፣ አይርሱ፦ እንዲህ አይነት ጀልባዎች የሚንቀሳቀሱት በባለሙያዎች ብቻ ነው። ስለዚህ፣ ሙሉ ለሙሉ ሐሳብዎን እነርሱ ላይ ጥለው እያንዳንዷን አፍታ በፍጹም ነጻነት ማጣጣም ይችላሉ። እንዲህ አይነቱ ስሜት፣ የዓለማችንን ምርጥ ዲዛይነሮች ፈጠራዊ ትብብር ባያካትት ኖሮ የሚቻል አይሆንም ነበር፣ እነርሱም ይህን አስደማሚ ውስጣዊ እና ውጫዊ ማሳመሪያ እጅግ ውድ እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች በመጠቀም የሚገነቡ ናቸው።
በሜጋያሽት የሚደረግን የባህር ጉዞ የመሰለ ነገር ሌላ የለም! የዚህ የውሃ ጀልባ የባህር ላይ ብቃት ተወዳዳሪ የለውም። ነገር ግን ሜጋያሽት ለመግዛት ከመወሰንዎ በፊት ማስታወስ ያለብዎ ነገር፣ የእነዚህ ጀልባዎች ዋጋዎች በአጠቃላይ ሽቅብ የመውጣት አዝማሚያ ያሳያሉ። ሜጋያሽቶችን መግዛት ጥሩ ኢንቨስትመንት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።
“ትንሽ ውድ ናቸው!” –ይላሉ በርካታ ሰዎች፣ ሜጋያሽት ላይ ኢንቨስት ለማድረግ የማይደፍሩ ሰዎች። እውነት ነው፣ በተለይም ከፍተኛ የአያያዝ ወጪያቸው ሲጨመርበት ዋጋዎቹ ሰማይ ጠቀስ ሊመስሉ ይችላሉ። ነገር ግን ሕልምዎን እንዲህ መቅጨት ትክክል ነው? በተለይ በዚህ የሜጋያሽቶች ዋጋ ሽቅብ እየወጣ ባለበት እና የቅንጦት ጀልባ መግዛት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል በሆነበት ጊዜ?
ሜጋያሽቶችን በቅናሽ ዋጋ ከየት መግዛት ይችላሉ?
መልሱ ቀላል ነው፦ ScanMarine TM (Cofrance SARL)ን ያነጋግሩ። ይህ ኩባንያ እንደሚገባው የዓለማችን የቅንጦት የሜጋያሽት ሽያጭ ግንባር ቀደም ተደርጎ ይታያል።
ሰራተኞቻችን ለእርስዎ ልዩ የባህር ጉዞ ወይም የሞተር ጀልባ በማንኛውም የዓለም ክፍል ያዘጋጁልዎታል። እንደ ወቅቱ አዲስ ይፈልጋሉ ወይስ የውቅያኖስ ጀልባ ብቻ መግዛት ይፈልጋሉ? ወይም፣ ምናልባት፣ የተወሰነ ገንዘብ ማትረፍ እና መካከለኛ ዋጋ ያለው ያሽት መግዛት ይፈልግሉ ይሆን? ችግር የለም። የያሽት ገበያው የሚያቀርበውን ማንኛውንም አቅርቦት ላይ ሙያዊ ግምገማ በማድረግ ሙያዊ ምክር ይሰጥዎታል። የጀልባው ውጫዊ አካል፣ መጠኖች እና መሳሪያዎች፣ የምሕንድስና ክፍሎች፣ ምዝገባ፣ ሙሪንግ፣ የጀልባው ስራተኞች ቅጥር፣ እነዚህ፣ አንድን ጀልባ ከመምረጥ፣ ድእንቦችን ከማሟላት እና ከአስተዳደር ጋር የተያያዙ የተወሰኑት ነጥቦች ናቸው። ነገር ግን፣ እነዚህን ችግሮች መፍታት የሰራተኞቻችን ተግባር ነው፣ የእርስዎ አይደለም። ከእርስዎ የሚተጠበቀው፣ ያሽቱን መፈተሽ እና ውሳኔዎ ላይ እርግጠኛ መሆን ብቻ ነው። በ ScanMarine TM (Cofrance SARL) ይተማመኑ! በቅርቡ በሕይወትዎ ሙሉ ሲያልሙት የነበሩት ሜጋያሽት ባለቤት ይሆናሉ።